Saturday, April 9, 2016

የኦሕዴድ በዓል በመንዲ ከተማ ተቃውሞ ገጠመው – VOA Amharic



148F359A-E35E-41FF-8B81-448751E92987_cx20_cy0_cw60_w1000_r1_s_r1የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦሕዴድ)ባንዲራ የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) 26ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በምዕራብ ወለጋ መንዲ ከተማ ነዋሪዎችና ተማሪዎች ተቃውሞ ገጠመው፡፡
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) 26ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በምዕራብ ወለጋ መንዲ ከተማ ነዋሪዎችና ተማሪዎች ተቃውሞ ገጠመው፡፡ ተቃውሞውን ያሰሙ ተማሪዎችና ነዋሪዎች እንደተደበደቡ ሲናገሩ ፖሊስ ተቃውሞውን ያሰሙት ከ20 የማይበለጡ ሕፃናት እንደኾኑ ገልጾ፤እነሱንም ወዲያው እንደተበተኑ ተናግሯል

No comments:

Post a Comment