Monday, April 11, 2016

ሰበር ዜና: – አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) (የእምነት ክህደት ቃል ) ከነገ ጀምሮ ዲሲ ፍርድ ቤት ይሰጣሉ።


(አዲስ መረጃ ተካቷል )  ሚያዚያ  3 ቀን 2008 ዓ.ም.  (April 11, 2016)

ይህንን ጉዳይ እየተከታተልን አዳዲስ መረጃዎችን እናቀርባለን ባልነው መሰረት አሁን የደረሰን አዲስ መረጃ እንደሚያመለከተው የከሳሽ ወገን ጠበቃ ጥያቄዬን ጨርሻለሁ ብሎ እስኪያበቃ ድረስ  የእምነት ክህደት ቃል በተከታታይ ብዙ ቀናት ሊቆይ የሚችል እንደሚሆን መረጃው ያሳያል።
ቀደም ብሎ የዘገብነውን ቀጥሎ ማየት ይቻላል።
ስለፍርድ ቤቱ ቀጠሮ የሚቀጥለውን ይመልከቱ።
ትንሽ ስለ አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) አዋናባጅነት ከዜና ማህደራችን- ቀጥሎ ይመልከቱ።

No comments:

Post a Comment