የዐማራው ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ነኝ በማለቱ ብቻ እንዳሁን ግፍ የተፈፀመበትና ማንነቱ የተደፈረበት ወቅት አልነበረም”

ከዳግማዊ መዐሕድ የተሰጠ መግለጫ:-
ወያኔ በዐማራው ላይ መዝመት የጀመረው በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ወገኖቻችን ላይ ነው። ላለፉት 36 ዓመታት ፋሽስቱ የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር፣ በዚህ ሕዝብ ላይ የፈፀመው አረመኔዓዊ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በቀላሉ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። በ 1972 ዓ ም አድህርዲ በምትባል ትንሽ ከተማ 12 ንጹሃን ቤተሰቦችን ገድሎ 18 አቁስሏል። በ 1973 ዓ ም በሃምሌ ወር አዲ ጎሹ አካባቢ፣ ሌሊት የገበሬ ቤቶችን ወሮ 20 የወልቃይት ዐማራ ልጆች ደብዛቸው ጠፍቷል። እስከ 1983 ዓ ም፣ በ10 ዓመት ውስጥ ብቻ “ባዶ ስድስት” በተባለ የምድር ውስጥ እስር ቤት ከ20000 በላይ የሚሆኑ ንጹህ ወገኖቻችን በግፍ አልቀዋል….. Read Full story in

No comments:
Post a Comment