Tuesday, August 2, 2016

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት ዛሬም አልቀረቡም :: ኮሎኔሉን የከሰሰ አካል የለም።


ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት ዛሬም አልቀረቡም :: ኮሎኔሉን የከሰሰ አካል የለም።
ዛሬ ሀምሌ 25 ቀን 2008 ዓም ፍርድ እንደሚቀርቡ የተገለጸው ኮሎኔል ደመቀ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ውለዋል።
የወልቃይት ዐማራ ማንነት ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አባላት ለምን መቅረብ እንዳልቻለ ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን “አሁን ባለው ሁኔታ ፍርድ ቤት ቢቀርብ ሕዝቡ ችግር ሊፈጥር ይችላል” የሚል መልስ ተሰጥቷቸዋል።
ኮሎኔሉን የከሰሰ አካል አለመኖሩም ፍርድ ቤት ላለመቅረባቸው እንደ ሁለተኛ ምክንያት ቀርቧል። አስተባባሪ ኮሜቴዎቹም ከሳሽ ከሌለ ለምን ይታሰራል? የሚል ጥያቄ አቅርባው መልስ አልተሰጣቸውም። በጥቂት ቀናት ውስጥ ሁሉም የኮማቴ አባላት ካልተፈቱ በሁሉም የዐማራ አካባቢዎች ተጨማሪ የተጋድሎ ሰልፎች ይካሄዳሉ።

መግለጫ፡ መጪው ቅዳሜ ዕለት በመላው ኦሮሚያ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል፡፡


መግለጫ፡ መጪው ቅዳሜ ዕለት በመላው ኦሮሚያ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል፡፡
በትናንትናው እለት በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በአስርታት ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ወያኔን ተቃውሞ በሰላም ወደ ቤቱ ተመለሰ። በጣም ጥሩና ታሪካዊ ሰልፍ ነበር። በእለቱ ከጥቂት በኋል ግን በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ አወዳይ ከተማ ወጣቶች ሰልፍ ወጥተው በአጋዚ አልሞ ተኳሾች 26ቱ ቆስለው እስከ አሁን 6 ሞተዋል። ይሄንን እንደምሳሌ ጠቀስኩ እንጂ ኦሮሚያ ውስጥ ወያኔ ሰላማዊ ሰልፈኞችን በጥይት እሩምታ ሲፈጅ አዲስ አይደላም። ባለፉት 9 ወራት ካ600 በላይ ዜጎች ተገድለዋል፣ 5000 የሚሆኑ የመቁሰል ጉዳት ደርሶባቸውል። ይሄንን ቁጥር ወስደን ብናሰላው፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ በየእለቱ ባማካይ ከሁለት እስከ ሶስት ሰዎች ኦሮሚያ ውስጥ በመንግስት ታጣቂ ሃይሎች ሲገደሉ እንደነበረ ማየት ይቻላል። ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም የአምባገኖች ጸባይ ነው ተብሎ ሲታለፍ ነበር። ነገር ግን ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ የሚገደልው የኦሮሚያ ህዝብ ብቻ መሆኑ ግልጽ እየሆነ ሲመጣ ነገሮችን መለሰን እንድናጤን አድርጎናል።
ለመሆኑ በተለያዩ ክልሎች ለወጡ ሰላማዊ ሰልፈኞች የተለያየ ምላሽ ምክንያቱ ምንድ ነው?
1) የኦሮሚያ ሰልፈኞች የጦር መሳሪያ ይዘው አለምውጣታቸው። ምክንያቱም እንደሚታወቀው ባለፉት 25 አመታት ተደጋጋሚ ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ በኦሮሚያ ሲካሄድ ነበር። እናም በግልጽ የታጠቀው ህዝብ አናሳ ነው። በተጨማሪም የኦሮሞ አመራሮች ህዝቡ መሳሪያ ይዞ እንዳይወጣ ሲማጸኑ ነበር። ይሄም የተደረገበት ምክንያት ያቺ ሀገር እና ህዝብ ወደ ዳግም ጦርነት ሳይገቡ በነፍጥ-አልባ ትግል ለውጥ ለማምጣት ካለ ምኞት የተነሳ ነው። ነገር ግን ይህን የኦሮሞን ሰላም ወዳድነት ህወሀቶች እንደ ፈሪነት መቁጠራቸው ገሃድ ወጥቷል።
2) ባለፉት 9 ወራት በኦሮሚያ ውስጥ በተካሄደው ትግል ብዙ ከተሞች ከመንግስት ቁጥጥር ውጪ ሲወጡ እንኳን የትግሬዎች ንብረት እና ህይወት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ከፍተኛ ጥንቃቄ ተደርጓል። ይህ አቋም ግን ሀወሀቶች እንደ ጅልነት (naivity and harmlessness) የተቆጠረ ይመስላል።
ባጠቃልይ የህወሀት መሪዎች እንድን ህዝብ የሚሰሙት በጠመንጃ ሲጋፈጣቸው እና ዘመዶቻቸው ሲነካ ብቻ መሆኑን ደጋግመው አረጋግጠዋል። ለኦሮሞ ህዝባ ያላቸውን መጠን ያለፈ ንቀት እና ጥላቻ በተደጋጋሚ አሳይተዋል። እናም አንድ እጅ ብቻውን ማጨብጨ ስልማይችል የኦሮሞ ህዝብ እራሱን ከተከፈተበት የዘር ማጥፋት ዘመቻ ለመታገድ የስትራቴጂ ለውጥ ሊያደርግ እየተገደደ ነው። ሆኖም ግን ወደዚህ ዓይነቱ መመለሻ የሌለው መንገድ ከመግባታችን በፊት የመጨረሻ እንድል መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በዚሁም መሰረት የሚቀጥሉት እርምጃዎች ይወሰዳሉ:
1. በመጪው ቅዳሜ በኦሮሚያ ከተሞች የተቀናጁ ሰልፎች ይካሄዳሉ። እነዚህ ሰልፎች ልክ እንደ ከዚህ በፊቶቹ ሁሉ ፍጹም ሰላማዊ ይሆናሉ። በሰላማዊ ሰልፎቹ ላይ መንግስት ኦሮሞ ላይ እያካሄደ ያለውን ግድያ ባስቸኳይ እንዲያቆም፣ ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ካላንዳች ቅድመ ሁናቴ እንዲፈቱ፣ ኦሮሚያን በኣጋዚ ጦር ማስተዳደር እንዲቆም፣ ህዝቡ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብቱ እንዲጠበቅ የሚሉና የመሳሰሉ ሌሎች መሰረታዊ መብቶችን መከበር የሚጠይቁ ጥያቄዎችና መፈክሮች እንዲንጸባረቁ ይደረጋል።
2. ለዚህ ሰልፍ ፍቃድ አይጠየቅም። በህጉ መሰረት ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ የሚያስፈልገው መንግስትን ማሳወቅ ብቻ በቂ ነው። ይህ ጽሁፍ እንደማስታወቂ እንዲረዳ ለኦሮሚያ እና ለፌደራሉ መግስት መሰራቤቶች ገቢ አድርገናል። የኦሮሚያም ሆነ የፌደራል የታጠቁ ሀይሎች ሰላማዊ ሰልፎቹን ለማስተጓጎልም ሆነ በእለቱ በህዝቡ ላይ ጥቃት የሚፈጽሙ ከሆነ ቀጥሎ ለሚመጣው አደጋ ተጠያቂ እንደሚሆኑ በዚሁ ማስጠንቀቅ እንወዳለን። የተቀረው የኢትዮጲያ ህዝብም ለምስክረነት ይህን ግልጽ ማስታወቂያ በጥሞና እንዲያነብልንና ከጎናችንም እንዲሰለፍ ባክብሮት እንጠይቃለን።

Monday, August 1, 2016

በባህር ዳር ከተማ ለሚደረገው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ የማሳወቂያ ደብዳቤ ገቢ ተደረጓል፡፡


በባህር ዳር ከተማ ለሚደረገው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ የማሳወቂያ ደብዳቤ ገቢ ተደረጓል፡፡
ሰማያዊ ፓርቲ ነሐሴ 01 ቀን 2008 ዓ/ም በባህር ዳር ከተማ ለሚያደርገው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ደብዳቤ ከሀሙስ ሐምሌ 21 ቀን 2008 ዓ/ም ጀምሮ የባህር ዳር ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ተቀብሎ ምላሽ እንዲሰጠን በተደጋጋሚ ጊዜ ጠይቀን ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ ባይሆንም ዛሬ ሐምሌ 25 ቀን 2008 ዓ/ም ለባህርዳር አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት፣ ለመምሪያ ፖሊስ እና ለፀጥታ ዘርፍ አስፈርመን አስገብተናል፡፡
በመሆኑም ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ማሳወቅ በቂ በመሆኑ ሰልፉ እሁድ ነሀሴ 01 ቀን 2008 ዓ ም በባህር ዳር ከተማ መስቀል አደባባይ ስለሚካሄድ የባህር ዳር ከተማ እና የአካባቢው ነዋሪዎች በሰላማዊ ሰልፉ እንድትሳተፉ ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ሕወሓት በአወዳይ በወሰደው እርምጃ 6 ንጹሃን ተገደሉ ከ26 በላይ ቆሰሉ


ሕወሓት በአወዳይ በወሰደው እርምጃ 6 ንጹሃን ተገደሉ ከ26 በላይ ቆሰሉ

በዛሬው እለትም የቤት ለቤት አፈሳው ቀጥሎ ውሏል የትልቁን መስጅድ ኢማም ከመኖሪያ ቤታቸው እየደበደቡ እንደወሰድዋቸውእማኞች ለቢቢኤን ገልጸዋል:: በበዴሳ በተደረገው ተቃውሞ ህዝቡ እስር ቤትን በመስበር እስረኞችን አስፈትቷል
በትላንትናው እለት የመንግስት አጋዚ ወታደሮች በከፈቱት ጥቃት 6 ሲገደሉ 26 በላይ እንደቆሉ ታውቋል፡፡ በዛሬው እለት በከተማዋ ማወከቡ መቀጠሉን የገለጹት ምንጮቻችን በዛሬው እለትም በየቤቱ ወንዶችን እያሰሩ እንደነበር ገልጸዋል ፡፡ ሸህ አህመድ አሊሾ የተባሉትን የአወዳይ ትልቁን መስጅድ ኢማም ከቤታቸው እየደበደቡ እንደወሰዱዋቸው የቢቢኤን ምንጮች ገልጸዋል፡፡

በሌላ በኩል በዴሳ በተደረገው ተቃውሞ ህዝቡ እስር ቤትን በመስበር እስረኞችን አስፈትቷዋል
የመንግስት ታጣቂ ሀይሎች በወሰዱት የሀይል እርምጃ 4 ሰው በጠይት የተመታ ሲሆን አንዱ ወዲያው ሞቶዋል

ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም ዐማሮች በባሕር ዳር ሰልፍ ይወጣሉ


ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም ዐማሮች በባሕር ዳር ሰልፍ ይወጣሉ  Muluken Tesfaw
ቀጣይ እሁድ የነሐሴ መባቻ ዕለት ዐማሮች በባሕር ዳር ሰላማዊ ሰልፍ ይወጣሉ፡፡ ሰላማዊ ሰልፉን የከተማ አስተዳደሩ ላይፈቅድ ይችላል፤ ግን ማንም አይቀርም፡፡ ከዳንግላ እስከ ወረታ፣ አዴት እስከ ጢስ አባይና ዘጌ ድረስ ያለ ዐማራ ማንም አይቀርም፡፡ ደቅ ደሴት ላይ የሚኖሩ ዐማሮች በጣናነሽ አርብ ማታ ይገባሉ፡፡
ቀጣይ እሁድ የይባብ ኢየሱስን፣ የመሸንቲን፣ የሰባታሚትን፣ የአንዳሳን፣ የወንዳጣን፣ የዘጌን፣ የዘንዘሊማን፣ የአቡነ ሃራን፣ የሮቢት ባታን፣ የሐሙሲትን፣ የአንበሳሜን … ዐማሮች ወደ ባሕር ዳር ይጎርፋሉ፡፡ የዐማራ ሕዝብ አንድነት ይዘመራል፡፡ የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት ጥያቄ በጎጃም እምብርት ባሕር ዳር ይሰተጋባል፡፡
ቀጣይ እሁድ የጢስ ዓባይ ዐማራ ገበሬ እንዲህ እያለ የሚሸልል ይመስለኛል!!
ዓባይ ጥቁር የመሰለ ከሰል የመሰለ፣
እየቀላ ሔደ ደም እየመሰለ፡፡
እዚያ ማዶ ሆኖ ክፉ ተጣራ፤
እዚህ ማዶ ሆኖ ክፉ ሰው ወይ አለው፣
ጎበዝ ተነቃነቅ ይህ ነገር የእኛ ነው፡፡
ወዲህ ወደ ጎጃም ሰው ላኩ ብያለው፣
ወዲህ ወደ ጎንደር ሰው ላኩ ብያለው፣
ወዲህ ወደ ወሎ ሰው ላኩ ብያለው፤
ወዲህ ወደ ሸዋ ሰው ላኩ ብያለው፣
የጦር ዳናን ሰምተው እንዳይቀሩ አውቃለሁ!!
ከዚህ ቀጥሎ የምትመለከቱት ምስል ለዐማራ ተጋድሎ በ2006 ዓ.ም. በባሕር ዳር ከተማ በወጣንበት ወቅት ነው፡፡
ይህ ሁሉ የመጨረሻው መጀመሪያ ነው!

ለመብቴ ለነጻነቴ እምቢኝ ያለው ሕዝብ ሊታጠቅ ይገባል። ዝም ብሎ መሞት ሳይሆን መግደልም ያስፈልጋል።‪


ለመብቴ ለነጻነቴ እምቢኝ ያለው ሕዝብ ሊታጠቅ ይገባል።ዝም ብሎ መሞት ሳይሆን መግደልም ያስፈልጋል።‪
 ሕወሓት ፈሪ ድርጅት ነው መሳሪያ ይዘህ ከቀረብከው ሽንታም ነው።ሕዝቡ በተለያየ አቅጣጫ ስለመብቱ ስለነጻነቱ ስለኣንድነቱ ስለማንነቱ ጨቋኞችን እያስጨነቀ ይገኛል፤ሊለያዩት ደፋ ቀና ቢሉ ኣልተቻላቸውም። በፍጹም ኣልሆነላቸውም፤ይባስ እነሱኑ የራሳቸው የዘረኝነት መርዝ መጥፊያቸው እየሆነ ነው።
Minilik Salsawi's photo.
በኦሮሚያ ክልል ይሁን በኣማራ ክልል እንዲሁም በሌሎች ክልሎች ሕዝቡን በጥይት በመፍጀት የሕዝብን ድምጽ በመሳሪያ ለማፈን ሕወሓት እኩይ ስራውን እየሰራ ነው፤በኣማራው ክልል ሕዝቡ የታጠቀ ስለሆነ ከሕወሓት ወታደሮችና ፖሊሶች ጋር ፊት ለፊት ገጥሞ ታታኩሶ ገሎ ሞቷል፤ይህን ያየው ሕወሓት በኣማራው ሕዝብ ላይ ላለመተኮስ እጁን ሰብስቧል።
በኦሮሚያ ክልል በባዶ እጃቸው ነጻነታቸውን ለመጠየቅ መብታቸውን ለመጠየቅ ኣደባባይ የወጡ ወገኖቻችንን ሕወሓት በጥይት ፈጅቷቸውል እንዲህ ኣይነት ነገር የሕወሓትን ፈሪነት ያሳያል በታጠቀ ሕዝብ ላይ እጅን መሰብሰብ ባልታጠቀ ሕዝብ ላይ ደግሞ ጥይት ማዝነብ የፈሪ ኣምባገነኖች ተግባር ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊታጠቅና ሊዋጋ ይገባል፥ ኣንገትን ደፍተህ ዝም ካልከው የፈራህ ይመስለዋል።
ስለዚህ ለዚህ መድሃኒቱ በባዶ እጅ ከመሞት መሳሪያ ታጥቆ እንደ ኣማራው ሕዝብ ፊት ለፊት ገጥሞ ሕወሓትን መግደል ነው።ሕዝቡ ሕወሓትን በመሳሪያ ሊገጥመው ይገባል ይህ ካልሆነ ስርዓቱ ሊወገድ ኣይችልም በባዶ እጅ ስርዓቱን ኣስወግዳለሁ በፖለቲካ ድርጅቶች በኩል እገረሸዋለሁ ኣሊያም በምርጫ ካርድ ኣወርዳለሁ ማለት ዘበት ነው ስለዚህ ሕዝቡ በሃገር ቤት ያለው ስለመብቱና እና ስለነጻነቱ የሚታገለው ሕዝቡ ሁሉ መሳሪያ በመታጠቅ ሕወሓትን ከነዝርያው ነቅሎ ማጥፋት እንደሚችል ማወቅ ኣለበት።ለመብቴ ለነጻነቴ እምቢኝ ያለው ሕዝብ ሊታጠቅ ይገባል።ዝም ብሎ መሞት ሳይሆን መግደልም ያስፈልጋል።

በጎንደር ከተማ የተካሔደውን የዐማራ ተጋድሎ ዓላማውን ለመሸፋፈን የቀረበ በማር የተለወሰ መርዝ

↓

በጎንደር ከተማ የተካሔደውን የዐማራ ተጋድሎ ዓላማውን ለመሸፋፈን የቀረበ በማር የተለወሰ መርዝ MULUKEN TESFAW
· ኢቢሲ በዚሁ መሠረት ዜና ሰርቶበታል
(ይህን ጽሑፍ እያነበባችሁ በምትችሉት ሁሉ በትኑት)
ይህን ጽሑፍ ለማዘጋጀት ብዙ ተጨንቄያለሁ፤ ሆኖም በቀጣይ የዐማራውን ትግል ለመጥለፍ የሚፈልጉ ኃይሎች ‹‹አውቀናል›› ካላሏቸው የማይተኙ ሆነው በመገኘታቸው ይህን መልእክት ለማዘጋጀት ወሰንኩ፡፡ በማንኛውም መልኩ የዐማራውን ሕዝብ ትግል የሚጎዳ እንቅስቃሴ ላይ በሕይወት እስካለሁ አልታገስም፤ ለዚህም ነው ይህን ጦማር ያዘጋጀሁት፡፡
በጎንደር ከተማ የተካሔደውን ሰልፍ ወያኔ ሊቀር እንደማይችል የዐማራውን ቁርጠኛነት ካየ በኋላ አስቀድሞ ያውቅ ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት በአንድ በኩል ‹‹አልተፈቀደም›› እያለ በማስፈራራት በሌላ በኩል ደግሞ ‹‹እቅድ ለ›› የሚባለውን መርሐ ግብር ነድፎ መንቀሳቀስ የጀመረው ሰልፉ ሊካሔድ አንድ ሳምንት ሲቀረው ጀምሮ ነበር፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዋነኛ ማጠንጠኛም ስለ ‹‹እቅድ ለ›› በማር የተለወሰ መርዝ መርሐ ግብር ምንነት ማስረዳት ነው፡፡
ሕወሓትን አንድ ነገር ያስፈረዋል፤ እርሱም የዐማራ የማንነት ጥያቄ ነው፡፡ በተለይ ደግሞ የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት ጥያቄ እንዲደፋፈን በእጅጉ ይፈልግ ነበር፡፡ ይህን የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት ጥያቄ ላለማጉላት ሌላ ማኅበረሰባዊ ችግር እንዲጎላ ማድረግ ወሳኝ ዓላመው አደረገ፡፡ ይህን ዓይነት የመልካም አስተዳደርና የዲሞክራሲ ጥያቄዎችን በሰፊው ማስተጋባት በሌላም መልኩ ቢሆን ለሕወሓት ይጠቅመው ነበር፡፡ ምናልባትም ግጭት ቢፈጠር የተያዙ መፈክሮችን እንደ ናሙና በመውሰደ ‹‹የአሸባሪ ኃይሎች›› ዓላማ ነው በማለት በጅምላ ሕዝብ ለመጨፍጨፍ ወይም የወልቃይት የዐማራ የማንነት ጥያቄን ለመደበቅ አመቺ አጋጣሚን ይፈጥራል፡፡ ይህ እቅድ ለሕወሓት ሦስተኛም ጥቅም አለው፤ እርሱም በሰልፉ ላይ እንዲነሱ የተደረጉ መፈክሮችን የሚቃወሙ አካላት ከመጡ ከአሮሞው እና ከሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጋር ለማጋጨት በር ይከፍትለታል፡፡
በዚህ ሁኔታ የሰልፉ ቀን ደረሰ፤ የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት ጥያቄ አቅራቢዎች ደጋፊ አካላት የዐማራውን በደል በዝርዝር ጽፈው ስለወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት ጥያቄ ብሎም ስለታሰሩት የኮሚቴው አባላትና የወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ጉዳይ መፈክሮችን ያዘጋጁ ጀመር፡፡ ሕወሓትም እዚህ ላይ ጎን ለጎን ሥራውን ጀመረ፡፡
የትግሬው ጠባብ ቡድን ያደረገው የሚከተለውን ነው፡፡ ጎንደር ተወልደው ያደጉ የትግራይ ተወላጆችን በተለይም ደግሞ ‹‹እኔ ጎንደሬ እንጅ ዐማራ ወይም ትግሬ አይደለሁም›› የሚሉ የአገር አንድነት ፈላጊ የመሠሉ በምንም የማይጠረጠሩ በገዥው ቡድን ‹‹ተቃዋሚ›› ተብለው የተፈረጁ ግለሰቦችን መረጠና ከፍተኛም በጀት መደበ፡፡ እነዚህ የተመረጡ ግለሰቦች (ቡድን) የአገር አንድነትን የሚሰብኩ የሚመስሉ ሆኖም ግን አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ ያዘጋጀው የሚመስሉ ‹‹ጥሩ ጥሩ›› መፈክሮችን አሳተሙ፡፡
እነዚህ መፈክሮች ከሰልፉ አስቀድመው እየወጡ ሲበተኑ የሰላማዊ ሰልፉን የሚያስተባብሩትን አካላት በስልክ ጠየቅኩ፤ እነርሱም እንደማያውቁ ሆኖም ይህ እየተደረገ ከሆነ ሆን ተብሎ የማንነት ጥያቄያችን ለማዳፈን የተደረገ ሴራ ሊሆን እንደሚችል ገለጹልኝ፡፡
Muluken Tesfaw's photo.
መፈክሮቹ በትግሬዎች መታተማቸውን ለማስረዳት ያክል አንዱን እንመልከት፡፡ በዚህ ቡድን ከተዘጋጁት መፈክሮች አንዱ ‹‹ሀፍታሙ ሆይ ከጎንህ ነን›› ይላል፡፡ ‹‹ሀብታሙ›› የሚለውን መፈክሩን እንዲያሳትም የተነገረው ትግሬ በሚያውቀው ቋንቋ ‹‹ሀፍቶም›› ከሚለው ጋር ተመሳስሎበት ይሆናል፡፡
‹‹በኦሮሚያ የሚደረገው የወንድሞቻችን ግድያ ይቁም፤ የሕዝብን ጥያቄ መጠየቅ ሽብርተኛነት አይደለም፣ ስብሀት ሆይ ኢትዮጵያ አትፈርስም!! አንተና ማፍያው የሕወሓት ቡድን ታሪክ የምትሆኑበት መባቻ ላይ መሆናችሁን እወቁ›› ወዘተ የሚሉ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
ልብ አድርጉ!
ሰልፉ የተጠራው ለምንድን ነው? ይህ ሰልፍ የተጠራው የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ የማንነት ጥያቄን ለማስተጋባት ብቻ ነው፤ ሌላ ከፍም ዝቅም የሚል ዓላማ አልነበረው፡፡ የዐማራ ሕዝብ ችግሩ ይህ ብቻ ነው ወይ? የሚል አንባቢ አይጠፋም፡፡ የዐማራ ሕዝብ ችግር በአንድ ሰልፍ አይደለም አንድ ዓመት ተሰልፈን ጮኸን የማንጨርሰው ችግር አለብን፡፡ እርሱን ማንም ያውቃል፡፡ ግን ሁሉንም በአንድ ጊዜ ማድረግ ከምንም ሳይሆኑ መቅረትና ሀሳብን በታትኖ የቁራ ጩኸት ማድረግ ነው፡፡
ከላይ እንደገለጽኩት የቀረቡት መፈክሮች በሙሉ ችግር የለባቸውም፤ ችግሩ ያለው የዐማራውን ተጋድሎ አቅጣጫ ለማስቀየር የተደረገው ጥረት ነው፡፡ ይህን እንደተገነዘብኩ በዜና መልክ በማኅበራዊ ድረ ገጽ ለማስተላለፍ ሞከርኩ፡፡ ከዚያም አልፎ ይህን እየበተኑ ያሉ አካላትን እንዲያቆሙ ወይም ምክንያታቸውን እንዲገልጹልኝ ጠየቅኩ፡፡ ሆኖም እኔን ብቻም ሳይሆን ለዐማራው ሕዝብ ሌት ተቀን እየተንቀሳቀሱ ያሉ አካላትን ሁሉ በስድብ መሞለጭ ሆነ መልሱ፡፡ የኢሳትን ባልደረቦች ያለውን ሴራ አስረድቼ የዐማራውን ሕዝብ ጥያቄ ትኩረት እንዲያደርጉም ሞከርኩ፡፡ ሆኖም እንዲያውም ያን በተመለከተ የሰጠሁት አስተያየት ተቆርጦ ሳይተላለፍ ቀረ፡፡
እነዚህ አካላት ሌላው የሠሩት ደባ ከላይ የተገለጹትን መፈክሮች ያሉበትን የሰላማዊ ሰልፍ አካባቢ ብቻ እየቀረጹና ፎቶ እያነሱ በተከታታይ ለኢሳትና ለአንዳንድ የማኅበራዊ ሚዲያ አክቲቪስቶች ቶሎ ቶሎ ማስተላለፍ ያዙ፡፡ ጉዳዩን ሲከታተሉ የነበሩ የኢሳት ባልደረቦች አንድም የእኔን ሀሳብ ባለመረዳት አሊያም ባላወቅኩት ምክንያት በዚህ የወያኔ መረብ ውስጥ በቀላሉ ወደቁ፡፡
በዚህ ጮቤ የረገጠው የትግሬ ማፍያ ቡድንም ምሽቱን እነዚህን ጉዳዮች ብቻ በማንሳት ‹‹የመልካም አስተዳደርና የዲሞክራሲ ጥያቄዎች›› ብሎ አታሎ እንዲያልፍ የማርያም መንገድ አገኘ፡፡ እርግጥ ነው ሰልፉ በዚህ መልኩ አሰናካዮች ቢበዙበትም ዓላማውን የመታ እንደነበር ለመናገር እወዳለሁ፡፡
ሌላው የዐማራውን አንድነት የማይወዱ ከጠባብ ትግሬዎች ውጭ የሆኑ ብዙ አካላት እንዳሉ ማስመር ያስፈልጋል፡፡ እነዚህ ቡድኖች ከወያኔ እኩል የዐማራው ጠላቶች መሆናቸው እናውቃለን፤ ወደ ፊት እኩል ከወያኔ ጋር የምንዋጋቸው ይሆናል፡፡ ለዛሬ ግን ትንሽ ጣል አድርጌ ጽሑፌን መደምደሙ የተሻለ ይሆናል፡፡
Muluken Tesfaw's photo.
የኦሮሞ ወንድሞቼን በጣም ከማደንቅበት አንዱ ትግላቸውን ለማኮላሸት የሚመጣን ማናቸውን ዓይነት ኃይል አይታገሱም፡፡ በዐማራው ትግል ላይ ግን ማንም ፌስ ቡክ የከፈተ ሁሉ እንደ እርጎ ዝምብ ጥልቅ ይልበታል፡፡ ይህ የዐማራውን ሕዝብ የመቻልና ለአገር አንድነት ያለውን ሥነ ልቦና ተጠቅመው የዐማራውን የነጻነት ጉዞ የኋሊት እየጎተተው ይገኛል፡፡ አንድ ምሳሌ ልጥቀስ፡፡ ዛሬ በተለያዩ ከተሞች የዐማራ የተጋድሎ ሰልፎች ተካሒደዋል፡፡ ሆኖም የዐማራውን አንድነት የማይፈልጉ ኃይሎች በማኅበራዊ ሚዲያ ሀሽ ታግ ሲያደርጉ ‹‹የዐማራ ተጋድሎ›› ማለት አይፈልጉም፡፡ ዐማራ የሚውን ቃል እንደ አንዳች ነገር ወይ ይፈሩታል፤ አሊያም ባላቸው ውስጣዊ የተደበቀ ጥላቻ ይጠየፉታል፡፡ ስለሆነም ዐማራ ከማለት ‹‹የጎንደር ተቃውሞ›› ማለትን ይመርጣሉ፡፡
ከኦሮሚያው ተቃውሞ ጋር አነጻጽረው ለመግለጽ ሲፈልጉ እንኳ የሚጠቀሙት ‹‹በጎንደር እና በኦሮሚያ›› ብለው ነው፡፡ እዚህ ላይ ከሁለቱ ላንደኛው ያላቸው አመለካከት እጅግ የተዛባ እንደሆነ ማየት ቀላል ነው፡፡ ኦሮሞን የሚመጥነው ዐማራ የሚለው የሕዝብ ስም ነው፡፡ ጎንደር የቦታ እንጅ የማንነት መጠሪያ አይደለም፡፡ ጎንደር እንደ ሐረር አሊያም እንደ ወለጋ የአንድ የቦታ ስም ነው፡፡ ሰሞኑን በሐረርጌ የሚካሔደውን የኦሮሞ ተቃውሞ ‹‹የሐረርጌ ተቃውሞ›› ብሎ አንድ ሰው ሀሽ ታግ ሲያደርግ አላየሁም፡፡ ቢያደርግ ደሞ ጀግኖቹ የኦሮሞ ልጆች ‹‹እጅህን አንሳ የማታውቀውን አትዘላብድ›› ማለታቸው አይቀርም፡፡ በእርግጥ ቁርጠኞቹ የዐማራ ወጣቶች ከዚህ በኋላ ማንንም አይታገሱም፡፡
በመጨረሻም እንደዚህ ያለ በማር የተለወሰ መርዛማ ሴራ የሚሸርቡ ብሎም የዐማራውን ተጋድሎ ወደ ኋላ ለመጎተት የሚሞግቱ አካላትን በተቻለን መጠን ሁሉ ሳናሳልስ እኩል ከወያኔ ጋር መዋጋት እንዳለብን ለሁሉም የዐማራ ወጣቶች ማስገንዘብ እወዳለሁ፡፡
ይህ ሁሉ ግን የመጨረሻው መጀመሪያ ነው፤ የዐማራ ሕዝብ ትግል ያሸንፋል